አሞጽ 6:10 NASV

10 በድኖቹንም ከቤት አውጥቶ ማቃጠል ያለበት አንድ ዘመድ መጥቶ ተደብቆ ያለውን ሰው፣ “ከአንተ ጋር የቀረ ሌላ ሰው አለን?” ሲለው፣ እርሱም “የለም” ይለዋል፤ ከዚያም በኋላ፣ “ዝም በል፤ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት አይገባንም” ይለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 6:10