አሞጽ 6:8 NASV

8 ጌታእግዚአብሔር “የያዕቆብን ትዕቢት ተጸይፌአለሁ፤ምሽጎቹንም ጠልቻለሁ፤ከተማዪቱንና በውስጥዋ ያለውን ሁሉ፣አሳልፌ እሰጣለሁ” ሲል በራሱ ምሎአል፤ይላል የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 6:8