አስቴር 1:10 NASV

10 በሰባተኛው ቀን ንጉሥ ጠረክሲስ ከወይን ጠጁ የተነሣ ደስ ስለ ተሰኘ፣ አገልጋዮቹ የሆኑትን ሰባቱን ጃንደረቦች ምሁማንን፣ ባዛንን፣ ሐርቦናን፣ ገበታን፣ ዘቶልያንን፣ ዜታርንና ከርከስን እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 1:10