አስቴር 1:14 NASV

14 እነዚህ አርቄስዮስ፣ ሼታር፣ አድማታ፣ ተርሺሽ፣ ሜሬስ፣ ማሌሴዓር፣ ምሙካ የተባሉ ሰባቱ የፋርስና የሜዶን መኳንንት በንጉሡ ዘንድ የተለየ ስፍራና በመንግሥቱም አመራር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያላቸው ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 1:14