አስቴር 1:17 NASV

17 ይህ የንግሥቲቱ አድራጎት በሌሎቹ ሁሉ ዘንድ ስለሚሰማ፣ ባሎቻቸውን ይንቃሉ፤ ‘ንጉሥ ጠረክሲስ ንግሥት አስጢን ወደ እርሱ እንድትመጣ ቢያዛትም፣ እርሷ ግን መሄድ አልፈለገችም’ ይላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 1:17