አስቴር 1:5 NASV

5 እነዚህ ቀናት ካለፉ በኋላ፣ ንጉሡ በሱሳ ግንብ ለነበሩት፣ ከትንሽ እስከ ትልቅ ላለው ሕዝብ ሁሉ፣ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ ዙሪያውን በአትክልት በተከበበው አደባባይ ሰባት ቀን የፈጀ ግብዣ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 1:5