አስቴር 2:16 NASV

16 በነገሠ በሰባተኛው ዓመት ቴቤት በተባለው በዐሥረኛው ወር ወደ ንጉሥ ጠረክሲስ ቤተ መንግሥት ተወሰደች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 2:16