አስቴር 3:1 NASV

1 ከዚህም ነገር በኋላ ንጉሥ ጠረክሲስ የአጋጋዊውን የሐመዳቱን ልጅ ሐማን ከፍ ከፍ አደረገው፤ ከሌሎቹም መኳንንት ሁሉ ከፍተኛውን ሥልጣን በመስጠት አከበረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 3:1