አስቴር 4:14 NASV

14 በዚህ ጊዜ አንቺ ዝም ብትዪ፣ ለአይሁድ ርዳታና ትድግና ከሌላ ስፍራ ይመጣላቸዋል፤ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ አንቺ ንግሥት ለመሆን የበቃሽው ለዚህ ጊዜ እንደሆነ ማን ያውቃል?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 4:14