አስቴር 5:4 NASV

4 አስቴርም መልሳ፣ “ንጉሡን ደስ የሚያሰኘው ቢሆን፣ ባዘጋጀሁለት ግብዣ ላይ ንጉሡ ዛሬ ከሐማ ጋር ይገኝልኝ” አለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 5:4