አስቴር 5:9 NASV

9 ሐማ በዚያን ቀን ደስ ብሎትና መንፈሱ ረክቶ ወጣ፤ ነገር ግን መርዶክዮስን በንጉሡ በር ላይ ሲያየው ከተቀመጠበት አለመነሣቱንና በፊቱም አለመንቀጥቀጡን ሲመለከት፣ ቊጣው በመርዶክዮስ ላይ ነደደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 5:9