አስቴር 6:10 NASV

10 ንጉሡም ሐማን፣ “በል ፈጥነህ ሂድ፤ ልብሱንና ፈረሱን ውሰድ፤ በንጉሡ በር ላይ ለሚቀመጠው ለአይሁዳዊው ለመርዶክዮስም ልክ እንዳልኸው አድርግለት፤ ከተናገርኸውም አንዳች ነገር እንዳይጐድል” ሲል አዘዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 6:10