አስቴር 6:2 NASV

2 በዚያም በሩን ከሚጠብቁት ከንጉሡ የጦር አዛዦች ሁለቱ፣ ገበታና ታራ ንጉሥ ጠረክሲስን ለመግደል አሢረው እንደ ነበርና ይህንንም መርዶክዮስ እንደ ተናገረ ተጽፎ ተገኘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 6:2