አስቴር 7:6 NASV

6 አስቴርም፣ “ያ ባላጋራና ጠላት ይህ ክፉው ሐማ ነው” አለች።ከዚያም ሐማ በንጉሡና በንግሥቲቱ ፊት እጅግ ደነገጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 7:6