አስቴር 9:30

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30መርዶክዮስም የመልካም ምኞት መግለጫና ማረጋገጫ የሆነውን ደብዳቤ በጠረክሲስ ግዛት ውስጥ በሚገኙት አንድ መቶ ሃያ ሰባት አውራጃዎች ለሚኖሩት አይሁድ ሁሉ ላከ፤

አስቴር 9:30 — NASV