11 ባጠቃላይ አምስት ሺህ አራት መቶ የወርቅና የብር ዕቃዎች ነበሩ። ሰሳብሳር ምርኮኞቹ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ ይህን ሁሉ ዕቃ ይዞ ወጣ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 1:11