ዕዝራ 1:5 NASV

5 ከዚያም እግዚአብሔር መንፈሳቸውን ያነሣሣው የይሁዳና የብንያም ቤተ ሰብ አለቆች እንዲሁም ካህናቱና ሌዋውያኑ ሁሉ ለመሄድና በኢየሩሳሌም የሚገኘውን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለመሥራት ተዘጋጁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 1:5