ዕዝራ 10:18 NASV

18 ከካህናት ዘሮች መካከል ባዕዳን ሴቶችን ያገቡት ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፤ከኢዮሴዴቅ ልጅ ከኢያሱ ዘሮችና ከወንድሞቹ መካከል፤ መዕሤያ፣ አልዓዛር፣ ያሪብና ጎዶልያስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 10:18