ዕዝራ 2:61 NASV

61 ከካህናቱ መካከል የኤብያ፣ የአቆስና የቤርዜሊ ዘሮች፤ ቤርዜሊ በዚህ ስም ሊጠራ የቻለው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ልጅ አግብቶ ስለ ነበር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 2:61