ዕዝራ 2:68 NASV

68 በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ወደ እግዚአብሔር ቤት በደረሱ ጊዜ፣ አንዳንድ የቤተ ሰብ መሪዎች በቀድሞው ቦታ እንደ ገና ለሚሠራው የእግዚአብሔር ቤት በበጎ ፈቃድ ስጦታ አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 2:68