ዕዝራ 2:70 NASV

70 ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ መዘምራኑ፣ በር ጠባቂዎቹና የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር በየራሳቸው ከተሞች ሰፈሩ፤ የቀሩት እስራኤላውያንም በየከተሞቻቸው ተቀመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 2:70