ዕዝራ 3:2 NASV

2 ከዚያም የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱና ካህናት ዘመዶቹ እንዲሁም የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የሥራ ባልደረቦቹ፣ በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት የሚቃጠል መሥዋዕት ለማቅረብ፣ የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ መሥራት ጀመሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 3:2