ዕዝራ 3:4 NASV

4 ከዚያም ለእያንዳንዱ ቀን እንደታዘዘው፣ በሚያስፈልገው ቊጥር ልክ የሚቃጠል መሥዋዕት በማቅረብ የዳስ በዓልን በተጻፈው መሠረት አከበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 3:4