ዕዝራ 5:11 NASV

11 የሰጡን መልስ ይህ ነው፤“እኛ የሰማይና የምድር አምላክ አገልጋዮች ነን፤ አሁንም እንደ ገና የምንሠራው ቤተ መቅደስ፣ ከብዙ ዘመናት በፊት ታላቁ የእስራኤል ንጉሥ ሠርቶ የጨረሰውን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 5:11