ዕዝራ 5:3 NASV

3 በዚህ ጊዜ በኤፍራጥስ ማዶ ገዥ የነበረው ተንትናይ፣ ሰተርቡዝናይና ተባባሪዎቻቸው ሄደው፣ “ይህን ቤተ መቅደስ እንደ ገና ለመሥራትና ውቅሩንም ለመጠገን የፈቀደላችሁ ማን ነው?” ሲሉ ጠየቋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 5:3