ዮናስ 1:10 NASV

10 እርሱ አስቀድሞ ነግሮአቸው ስለ ነበር፣ ከእግዚአብሔር እንደ ኰበለለ ዐወቁ፣ ስለዚህም በሁኔታው በመደንገጥ፣ “ይህ ያደረግኸው ምንድን ነው?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 1:10