ዮናስ 1:14 NASV

14 “እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ በዚህ ሰው ነፍስ ምክንያት አታጥፋን፤ የዚህ ንጹሕ ሰው ደምም በእኛ ላይ አይሁን፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የወደድኸውን አድርገሃልና” ብለው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 1:14