ዮናስ 1:6 NASV

6 የመርከቢቱም አዛዥ ወደ እርሱ ሄዶ፣ “እንዴት ትተኛለህ? ተነሥና አምላክህን ጥራ እንጂ፤ ምናልባትም ያስበንና ከጥፋት ያድነን ይሆናል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 1:6