ዳንኤል 1:7 NASV

7 የጃንደረቦቹ አለቃም አዲስ ስም አወጣላቸው፤ ዳንኤልን ብልጣሶር፣ አናንያን ሲድራቅ፤ ሚሳኤልን ሚሳቅ፣ አዛርያን አብድናጎ ብሎ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 1:7