ዳንኤል 2:24 NASV

24 ዳንኤልም የባቢሎንን ጠቢባን እንዲገድል ንጉሡ ወዳዘዘው ወደ አርዮክ ሄዶ፣ “የባቢሎንን ጠቢባን አትግደል፤ ወደ ንጉሡ ውሰደኝ፤ እኔም ሕልሙን እተረጒምለታለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:24