ዳንኤል 2:49 NASV

49 ከዚህም በላይ በዳንኤል አሳሳቢነት ንጉሡ ሲድራቅን፣ ሚሳቅንና አብደናጎን የባቢሎን አውራጃ አስተዳዳሪዎች አድርጎ ሾማቸው፤ ዳንኤል ግን በቤተ መንግሥት ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:49