ዳንኤል 3:1 NASV

1 ንጉሡ ናቡከደነፆር ከፍታው ሥልሳ ክንድ፣ ወርዱ ስድስት ክንድ የሆነ የወርቅ ምስል አሠራ፤ በባቢሎንም አውራጃ በዱራ ሜዳ አቆመው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 3:1