ዳንኤል 3:26 NASV

26 ናቡከደነፆርም ወደሚነደው የእቶን እሳት በር ቀረብ ብሎ ከፍ ባለ ድምፅ፣ “እናንተ የልዑል አምላክ አገልጋዮች ሲድራቅ፣ ሚሳቅና አብድናጎ፤ ኑ ውጡ ወደዚህ ኑ” አላቸው።ስለዚህ ሲድራቅ፣ ሚሳቅና አብድናጎ ከእሳቱ ወጡ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 3:26