ዳንኤል 3:27 NASV

27 መኳንንቱ፣ ሹማምንቱ፣ አገረ ገዦቹና የቤተ መንግሥት አማካሪዎችም በዙሪያቸው ተሰበሰቡ፤ እነርሱም እሳቱ ሰውነታቸውን እንዳልጎዳ፣ ከራሳቸውም ጠጒር አንዲቷ እንኳ እንዳልተቃጠለች አዩ፤ የመጐናጸፊያቸው መልክ አልተለወጠም፤ የእሳትም ሽታ በላያቸው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 3:27