ዳንኤል 6:13 NASV

13 እነርሱም ንጉሡን፣ “ንጉሥ ሆይ፤ ከይሁዳ ምርኮኞች አንዱ የሆነው ዳንኤል፣ አንተንም ሆነ በጽሑፍ ያወጣኸውን ዐዋጅ አያከብርም፤ አሁንም በቀን ሦስት ጊዜ ወደ አምላኩ ይጸልያል” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 6:13