ዳንኤል 6:26 NASV

26 “በማንኛውም የመንግሥቴ ግዛት ሰው ሁሉ፣ የዳንኤልን አምላክ እንዲፈራና እንዲያከብር ይህን ዐዋጅ አውጥቻለሁ።“እርሱ ለዘላለም የሚኖር፣ሕያው አምላክ ነውና፣መንግሥቱ አይጠፋም፤ለግዛቱም መጨረሻ የለውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 6:26