ዳንኤል 7:4 NASV

4 “የመጀመሪያው፣ አንበሳ ይመስል ነበር፤ የንስርም ክንፎች ነበሩት፤ ክንፎቹ እስኪነ ቃቀሉ ድረስ ተመለከትሁ፤ እንደ ሰው በሁለት እግሩ እንዲቆም ከምድር ከፍ ከፍ ተደረገ፤ የሰውም ልብ ተሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 7:4