1 ቆሮንቶስ 12:12 NASV

12 አካል ብዙ ብልቶች ቢኖሩትም አንድ አካል ነው፤ ነገር ግን ብልቶች ብዙ ቢሆኑም አካል አንድ ነው። ክርስቶስም እንደዚሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 12:12