1 ቆሮንቶስ 12:13 NASV

13 አይሁድ ወይም የግሪክ ሰዎች ብንሆን፣ ባሪያ ወይም ነጻ ሰዎች ብንሆን፣ እኛ ሁላችን አንድ አካል እንድንሆን በአንድ መንፈስ ተጠምቀናልና፤ ሁላችንም አንዱን መንፈስ እንድንጠጣ ተሰጥቶናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 12:13