1 ቆሮንቶስ 12:28 NASV

28 እግዚአብሔር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንደኛ ሐዋርያትን፣ ሁለተኛ ነቢያትን፣ ሦስተኛ መምህራንን፣ ቀጥሎም ታምራት አድራጊዎችን፣ የመፈወስ ስጦታዎች ያላቸውን፣ ሌሎችን የመርዳት ስጦታ ያላቸውን፣ የማስተዳደር ስጦታ ያላቸውንና በልዩ ልዩ ልሳን የመናገር ስጦታ ያላቸውን ሰዎች መድቦአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 12:28