1 ቆሮንቶስ 12:29 NASV

29 ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ መምህራን ናቸውን? ሁሉስ ታምራት ያደርጋሉን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 12:29