1 ቆሮንቶስ 16:7 NASV

7 አሁን እግረ መንገዴን ሳልፍ ልጐበኛችሁ አልፈልግም፤ ጌታ ቢፈቅድ ረዘም ላለ ጊዜ እናንተ ዘንድ ለመሰንበት ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 16:7