1 ቆሮንቶስ 2:10 NASV

10 እግዚአብሔር ግን ይህን በመንፈሱ አማካይነት ለእኛ ገልጦልናል።መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 2:10