1 ቆሮንቶስ 2:11 NASV

11 በውስጡ ካለው ከራሱ መንፈስ በስተቀር ከሰው መካከል የአንድን ሰው ሐሳብ የሚያውቅ ማን አለ? እንደዚሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በስተቀር፣ የእግዚአብሔርን ሐሳብ የሚያውቅ ማንም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 2:11