1 ቆሮንቶስ 2:6 NASV

6 በበሰሉ ሰዎች መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፤ ይሁን እንጂ የዚችን ዓለም ጥበብ ወይም የሚጠፉትን የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 2:6