1 ቆሮንቶስ 2:7 NASV

7 ነገር ግን ተሰውሮ የነበረውን የእግዚአብሔርን ምስጢር ጥበብ ነው፤ ይህም ጥበብ እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ለክብራችን አስቀድሞ የወሰነው ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 2:7