1 ቆሮንቶስ 4:7 NASV

7 ለመሆኑ፣ አንተን ከሌላው እንድትበልጥ ያደረገህ ማን ነው? ያልተቀበልኸው የራስህ የሆነ ነገር ምን አለ? ከተቀበልህ ታዲያ፣ እንዳልተቀበልህ ለምን ትመካለህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 4:7