1 ቆሮንቶስ 6:15 NASV

15 ሰውነታችሁ የክርስቶስ የአካሉ ብልቶች እንደሆነ አታውቁምን? ታዲያ፣ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ ከዝሙት አዳሪ ሴት ብልቶች ጋር አንድ ላድርገውን? ከቶ አይገባም!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 6:15