1 ቆሮንቶስ 6:16 NASV

16 ወይስ ከዝሙት አዳሪ ጋር የሚተባበር ሰው ከእርሷ ጋር አንድ ሥጋ እንደሚሆን አታውቁምን? “ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ” ተብሎአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 6:16