1 ቆሮንቶስ 9:24 NASV

24 በሩጫ ውድድር የሚሮጡ ብዙዎች እንደሆኑ፣ ሽልማቱን የሚቀበለው ግን አንዱ ብቻ እንደሆነ አታውቁምን? ስለዚህ ሽልማቱን እንደሚቀበል ሰው ሩጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 9:24